በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ፣ በትምህርት ሚኒስትርነት ፣በጀርመን የኢትዮጵያ አምባሳደር በመሆን ያገለገሉት ዶክተር ሀይለገብርኤል ዳኜ ከ 3ቀን…
Category: ዜና እና መዝናኛ
የ ሌፍተናንት ጀነራል ጃገማ ኬሎ 1ኛ ሙት አመት ታሰበ ፤ ዛሬ ሚያዝያ 7 2010፤2 ሜትር ርዝመት ያለው ሀውልታቸው ተመረቀ
ባለ 35 ደቂቃ ኦድዮ ሲዲም ታተመ፤ “ጃገማ” የአባታቸው የፈረስ ስም ሲሆን በኦሮምኛ ሀይለኛ ማለት ነው:: ዛሬ…
የጃገማ ኬሎ 1ኛ አመት ሙት አመት መታሰቢያ እሁድ ሚያዝያ 7 2010 አ.ም በመንበረ- ጸባኦት ስላሴ ታስቦ ይውላል. .ባለ 35 ደቂቃ ኦድዮ ሲዲም ይታተማል
“ጃገማ” የአባታቸው የፈረስ ስም ሲሆን በኦሮምኛ ሀይለኛ ማለት ነው::የኢጣሊያ ጦር የአድዋ ላይ ሽንፈቱን ሊወጣ ጦሩን እጅግ…
ሌተናንት ጄነራል ጃገማ ኬሎ(የበጋዉ መብረቅ) ህይወታቸው ካለፈ ዛሬ መጋቢት 29 2010 አንድ አመት ሆናቸው
ተወዳጅ የሚድያና የኮሚኒኬሽን ማእከል የሀገር ባለውለታዎች እንዲከበሩና ለሀገር የዋሉት ውለታ በይፋ እንዲነገር ሁል ጊዜም ይሰራል፡፡ የሀገር…
የአክሊሉ ሀብተወልድ ታሪካዊ ንግግር
አክሊሉ ሀብተወልድ ሀሙስ መጋቢት 15 1958 አ.ም ሀገሪቱን በጠቅላይ ሚኒስትርነት እንደሚያገለግሉ ከተነገራቸው በኋላ መጋቢት 16 በነጋታው…
አክሊሉ ሀብተወልድን ጠቅላይ ሚኒስትር እንዲሆኑ ጃንሆይ ወሰኑ
ነገሩ ከሆነ 52 አመት አለፈው፡፡ አርብ መጋቢት 16 1958 ፡፡ ቀዳማዊ ሀይለስላሴ አዲስ የስራ አመራር መዘርጋት…
8ኛ የግለ-ታሪክ የሲዲ አልበማችን አርብ መጋቢት 21 2010 ይወጣል
ድርጅታችን ተወዳጅ ሚድያ በ15 ወራት ውስጥ 8 የግለ-ታሪክ የሲዲ አልበሞችን ማውጣቱን ሲገልጽ ታላቅ ደስታ ይሰማዋል፡፡ አሁን…
ስለ 60 ዎቹ ባለስልጣናት ግድያ ያልተነገሩ እውነታዎች
ሺህ ዘጠኝ መቶ ስልሳ ሰባት…… ቀናት ቀናትን ወልደዋል፡፡ ሀገሪቱ ከጫፍ እስከ ጫፍ በአዲስ የለውጥ ማዕበል ውስጥ…
ሙዚቃ አለምን አንድ ሲያደርግ
ማርች 20 በየአመቱ የፈረንሳይኛ ተናጋሪዎች ቀን ወይም ‹‹ፍራንኮፎን ዴይ›› በሚል መርህ ይከበራል፡፡ ካለፈው ማርች 14 -30…