አምባሳደር ተስፋዬ መካሻ በ92 አመታቸው አረፉ

አምባሳደር ተስፋዬ መካሻ በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በምክትል ሚኒስትርነት ከ36 አመት በላይ ያገለገሉ፣ የሀገር ባለውለታ ሲሆኑ መጋቢት…

ሶኒ ያዘጋጀው የፎቶግራፍ ውድድር

የአለም የፎቶግራፍ ድርጅት ያዘጋጀው የሶኒ አመታዊ የፎቶግራፍ አዋርድ በመጪው ሚያዝያ ወር ላይ ይካሄዳል ፡፡ ለዛ ውድድርም…

አንጋፋው የኦሮምኛ መጽሀፍ ደራሲ ወሰኔ በሻህ አረፈ

ላለፉት 38 አመታት፣ በአፋን ኦሮሞ ወደ 50 የሚጠጉ መጽሀፍትን ለህትመት ያበቃው መምህርና ደራሲ ወሰኔ በሻህ በ65…

ቶፕ 3 በዩቲዩብ ተመልካች ያገኙ የፋና ተወዳጅ መሰናዶዎች

በፋና ቲቪ ላይ በርካታ መሰናዶዎች ይቀርባሉ ብዙዎቹ እውነት ለመናገር ተመራጭና ተወዳጅ ናቸው፡፡ እነዚህ መሰናዶዎች ደግሞ በዩቲዩብ…

የእኔና ጋሽ አስፋው ትውውቅ

አንድ ማትሪክ በወሰድኩ በአመቱ፡፡ በ1990 መሆኑ ነው፡፡ 19 አመት ሳይሞላኝ፡፡ ስድስት ኪሎ የ1ኛ አመት ተማሪ ሳለን…

ሊሴ ገብረማሪያምን 70ኛ አመት

ተወዳጅ የሚድያና የኮሚኒኬሽን አገልግሎት›› የሊሴ ገብረማሪያምን 70ኛ አመት ምክንያት በማድረግ ይህን ጽሁፍ አቅርቦአል፡፡ አዘጋጅና አቅራቢ እዝራ…

ታሪክን በድምፅና በቪዲዮ ራዕዩ ምን ይመስላል?

እዝራ እጅጉ ወደ 18 ዓመት ገደማ በጋዜጠኝነት ሙያ ቆይቷል፡፡ ታሪካዊ ይዘት ያላቸው መሰናዶዎችን በተለያዩ የሬዲዮ ጣቢያዎችና…

ህብረት ኢንሹራንስ አክሲዮን

ህብረት ኢንሹራንስ አክሲዮን ማህበር ተወዳጅ ሚድያና ኮሚኒኬሽን በቅርቡ በአማርኛ እና በእንግሊዝኛ የሚያሳትመውን የጸሀፌ-ትእዛዝ አክሊሉ ሀብተወልድን የዲቪዲ…

በኢፌድሪ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የአፈ-ጉባኤ ጽሕፈት ቤት ኃላፊ ወይዘሮ ምሥጋና አረፉ

የወ/ሮ ምሥጋና ክፍሌ አጭር የሕይወት ታሪክ ወ/ሮ ምሥጋና ክፍሌ በሐምሌ ወር 1978 ዓ.ም በአዲስ አበባ ከተማ…

የእነ ግርማሜ ነዋይ ጓደኛ ዶናልድ ሌቪን

ከዕዝራ እጅጉ ኢትዮጵያ በአፈሯ ያልተወለዱባት እና ከተወለዱ እኩል ወይም ከዚያ በላይ ከፍ ባለ ደረጃ ለኢትዮጵያ የሚቆረቆሩላት…