Blog

አምባሳደር ተስፋዬ መካሻ በ92 አመታቸው አረፉ

አምባሳደር ተስፋዬ መካሻ በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በምክትል ሚኒስትርነት ከ36 አመት በላይ ያገለገሉ፣ የሀገር ባለውለታ ሲሆኑ መጋቢት…

ሶኒ ያዘጋጀው የፎቶግራፍ ውድድር

የአለም የፎቶግራፍ ድርጅት ያዘጋጀው የሶኒ አመታዊ የፎቶግራፍ አዋርድ በመጪው ሚያዝያ ወር ላይ ይካሄዳል ፡፡ ለዛ ውድድርም…

አንጋፋው የኦሮምኛ መጽሀፍ ደራሲ ወሰኔ በሻህ አረፈ

ላለፉት 38 አመታት፣ በአፋን ኦሮሞ ወደ 50 የሚጠጉ መጽሀፍትን ለህትመት ያበቃው መምህርና ደራሲ ወሰኔ በሻህ በ65…

ቶፕ 3 በዩቲዩብ ተመልካች ያገኙ የፋና ተወዳጅ መሰናዶዎች

በፋና ቲቪ ላይ በርካታ መሰናዶዎች ይቀርባሉ ብዙዎቹ እውነት ለመናገር ተመራጭና ተወዳጅ ናቸው፡፡ እነዚህ መሰናዶዎች ደግሞ በዩቲዩብ…

የእኔና ጋሽ አስፋው ትውውቅ

አንድ ማትሪክ በወሰድኩ በአመቱ፡፡ በ1990 መሆኑ ነው፡፡ 19 አመት ሳይሞላኝ፡፡ ስድስት ኪሎ የ1ኛ አመት ተማሪ ሳለን…

ሊሴ ገብረማሪያምን 70ኛ አመት

ተወዳጅ የሚድያና የኮሚኒኬሽን አገልግሎት›› የሊሴ ገብረማሪያምን 70ኛ አመት ምክንያት በማድረግ ይህን ጽሁፍ አቅርቦአል፡፡ አዘጋጅና አቅራቢ እዝራ…

ታሪክን በድምፅና በቪዲዮ ራዕዩ ምን ይመስላል?

እዝራ እጅጉ ወደ 18 ዓመት ገደማ በጋዜጠኝነት ሙያ ቆይቷል፡፡ ታሪካዊ ይዘት ያላቸው መሰናዶዎችን በተለያዩ የሬዲዮ ጣቢያዎችና…

ህብረት ኢንሹራንስ አክሲዮን

ህብረት ኢንሹራንስ አክሲዮን ማህበር ተወዳጅ ሚድያና ኮሚኒኬሽን በቅርቡ በአማርኛ እና በእንግሊዝኛ የሚያሳትመውን የጸሀፌ-ትእዛዝ አክሊሉ ሀብተወልድን የዲቪዲ…

ወጋየሁ ንጋቱ

ተወዳጅ የሚድያና የኮሚኒኬሽን ማእከል ለሀገር ውለታ የሰሩ ሰዎችን ይዘክራል፡፡ በህይወት ሳሉ፣ በሞት ሲለዩ ታሪካቸው በየአጋጣሚው እንዲታወስ…

ተፈራ ወርቁ

ተወዳጅ ሚድያ እና ኮሚኒኬሽን በሚድያ እና በመዝናኛው ዘርፍ ላይ በህዝብ ዘንድ የማይረሱ ባለሙያዎችን ታሪክ እየሰነደ እንደሆነ…