ካሣ አያሌው ካሣ

የተጓዥ ነቃሹ ካሳ  ካሳ አያሌው ካሳ  ፣በተጓዥ ነቃሽ ፕሮግራሙ ስም ያተረፈ ጋዜጠኛ ነው፡፡ ለሙያው የተፈጠረ ነው፡፡ ሙያውን…

ትዕግስት በጋሻው ተሊላ 

በግብርና ትምህርት ክፍል ብመደብም ጋዜጠኛ እንደምሆን እርግጠኛ ነበርኩ ትዕግስት በጋሻው ትእግስት በታዛ ፕሮግራሟ ትታወቃለች፡፡ በ90 ደቂቃ…

እሌኒ መኩሪያ ወልደስላሴ 

የመጀመሪያዋ ሴት ቲቪ አቅራቢ ወይዘሮ እሌኒ መኩሪያ በ1934 አመተ ምህረት ከአባታቸው ከአቶ መኩሪያ ወልደስላሴ እና ከእናታቸው…

ያሬድ ቁምቢ ሰንበቶ

ያሬድ ቁምቢ ሰንበቶ በዋዜማ ሬድዮ ላይ በእውቀት ከሚሰሩ ብርቱ ጋዜጠኞች አንዱ ነው፡፡ ከዚህ ቀደም በፋና ሬድዮ…

ትዕግሥት አለሙ ዱባለ

ትእግስት አለሙ ጎበዝ ደራሲና ተዋናይት ናት፡፡ ተመልካች የመሰከረላት ተዋናይት፡፡  በሀገራችን ጥቂት ከሚባሉ የቴአትር ደራሲዎች ተጠቃሹዋ የሆነችው…

ብርሃኑ ገ/ማርያም ሙሳ

ብርሀኑ  ገብረማሪያም በወጣቶች ፕሮግራምና በከልጆች አለም ይታወቃል፡፡ ሌላም ብዙ ሰርቶአል፡፡ ተወዳጅ ሚድያ እና ኮሚኒኬሽን  አሻራ ላኖሩ…

ጌታቸው ኃይለማሪያም

ጌታቸው  ኃይለማሪያም -ታላቁ ጋዜጠኛ ዜና ፋይልን በ1979 የፈጠረ፡፡ ጎበዝ አሰልጣኝ፡፡ ጥሩ የዘጋቢ ፊልም ባለሙያ ነው፡፡  የቲቪ…

ስለሺ ሽብሩ ወርቁ

ስለሺ ሽብሩ ወርቁ ባለፉት 24 አመታት በኤሌክትሮኒክስ ሚድያ አቅሙን ያሳየ ጠንካራ ባለሙያ ነው፡፡ በኢትዮጵያ ቴሌቪዥን በአውደሰብ…

ዶክተር ጌታቸው ተድላ አበበ

የእርሻ ኢኮኖሚስት፣ ገጠር ልማት ባለሙያ እና ደራሲ ዶክተር ጌታቸው ተድላ አበበ የተወዳጅ ሚድያ እና ኮሚኒኬሽን የቅርብ…

እሱባለው መዓዛ ማሞ

ተወዳጅ ሚድያ እና ኮሚኒኬሽን በቅርቡ ደረጃውን የጠበቀ ለቤተ-መጽሀፍት አገልግሎት የሚውል በጠንካራ ሽፋን የተጠረዘ የኢትዮጵያ ኢንሳይክሎፒዲያ አሳትሞ…