የኢትዮጵያ አየር ኃይል የቀድሞ አባላት

የኢትዮጵያ አየር ኃይል የቀድሞ አባላት በዘነበወርቅ ማገገሚያ ለተጎዱ የሰራዊቱ አባላት እርዳታ አደረጉ:: ለወገን ደራሽ ወገን ነው የሚለውን ብሂል ተከትለው የቀድሞ የአየር ሀይል  አባላት  የበኩላቸውን አድርገዋል፡፡ይህ እገዛ እንደአመቺነቱ ወደፊትም የሚቀጥል…

58 ሻማዎች ክፍል 2 / በእዝራ እጅጉ

ውድ የዚህ ገጽ ተከታታዮች ፣ 50 ሻማዎች በሚል ርእስ የኢትዮጵያ ቴሌቪዥንን 58ኛ አመት እያሰብን እንደሆነ ይታወቃል፡፡…

58 ሻማዎች ክፍል አንድ / በእዝራ እጅጉ

ውድ ክቡራት እና ክቡራን የዚህ ገጽ ተከታታዮች ‹‹58 ሻማዎች›› በሚል ርእስ የኢትዮጵያ ቴሌቪዥንን 58ኛ አመት በኦን…

የጥቅምት ማስታወሻ

አቢይ ኤፍሬም ሁሉንም ያስማማ በጎ ሰው ከእዝራ እጅጉ እንደወትሮዬ ከምሽቱ 7 ሰአት ግድም እየሰራሁ ሳለ አንድ…

ሰሎሞን ሞገስ

በደብረብርሀን ከተማ የተወለደው ነገር ግን የህጻንነት እና የወጣትነት እድሜውን ከወላጅ እናቱ ጋር በአዲስ አበባ ከተማ ያሳለፈው…

የፋና ጋዜጠኞች አስደማሚ የበአል ጨዋታ

ዛሬ መስከረም 1 2015 በፋና ቲቪ አንድ አስተማሪ እና ዘና የሚያደርግ መሰናዶ ተመለከትኩ፡፡ ‹‹የፋና ጋዜጠኞች አስደማሚ…

አብይ ኤፍሬም ታላቅ ሰው አጣን

አብይ ኤፍሬምን ለመጀመርያ ጊዜ የተዋወቅኩት በሀምሌ 2004 የዛሬ 10 አመት መሆኑ ነው፡፡ ያኔ የሴቶች እና የህጻናት…

የተወዳጅ ሚድያ እና ኮሚኒኬሽን ታሪክ

ተወዳጅ ሚድያ እና ኮሚኒኬሽን የካቲት 2 1996 ዓ.ም የተመሰረተ ድርጅት ነው፡፡ የድርጅቱ መስራች እና ዋና ስራ…

የሚድያ ሰዎችን ታሪክ የያዘ መጽሀፍ ሊወጣ ነው

የኢትዮጵያውያን የስራና የህይወት ተሞክሮ በልዩ ልዩ መገናኛ ዘዴዎች በማቅረብ የሚታወቀው ተወዳጅ የሚድያ እና የኮሚኒኬሽን ማዕከል በቅርቡ…

ጸሀይ ተፈረደኝ በሙያዋ ላበረከተችው አስተዋጽኦ ተመሰገነች

ተወዳጅ ሚድያ እና ኮሚኒኬሽን በግለ-ታሪክና ባለሙያዎችን በማመስገን ዙሪያ ትኩረት ሰጥቶ መስራት ከጀመረ አመታት ተቆጥረዋል፡፡ልክ የዛሬ 5…