ጎርፍነህ ይመር

በጊዜ ደለል ተውጠውና ቀልጠው እንዳይጠፉ ስንል የአቅማችንን ቆፍረን ከምንዘክራቸው ባለሙያዎች እንዱ ነው። ዝምተኛ፣ ግልጽ፣ የሙያ ስነ-ምግባርን…

እመቤት ደመቀ

ለኪነ ጥበብና ለማህበራዊ ጉዳዮች ነፍሷ የሚደነግጥ ጋዜጠኛ ነች። ልቧ ውስጥ የሚንቀዋለል ሀሳብ ማረፊያ እስኪያገኝ አታሸልብም፣ በሙያው…

ጣሰው ተፈራ ዘለቀ

የለጌው ባለሟል ጣሰው ተፈራ ፣ መምህርና ጋዜጠኛ ነው፡፡ በአሁኑ ሰአት መኖሪያውን በአሜሪካ ያደረገ ሲሆን ለ20 አመታት…

እዝራ እጅጉ

በሀገራችን የመገናኛ ብዙኃን ታሪክ የህትመት ሚዲያው ፈርጣማ ክንዱን ባሳየበት 1980ዎቹ መጨረሻ፣ ትታተም በነበረች “ኩኩሉ” የልጆች መጽሔት…

ኢንጂነር ተረፈ ራስወርቅ

የአንኮበሩ ሰው ኢንጂነር ተረፈ ራስ ወርቅ፣ መጋቢት 2 ቀን 1928 ዓ.ም በአንኮበር ውስጥ በምትገኝ አፈርባይኔ በምትባል…

መሰለ መንግስቱ

ህልሙን ያሳካ ታላቅ ሰው ለሁለት አመታት ‹‹ስካይ ስፖርት›› የምትል ጋዜጣን ሲያሳትም የቆየ አንድ ጉጉ ወጣት፣ ወደ…

ምንይችል እንግዳ  

ጋዜጠኛ ምንይችል እንግዳ በአገውኛ ቋንቋ ጋዜጠኞችን በማፍራትና በሙያውም ላይ የጎላ ድርሻ በማበርከት የራሱን ትልቅ አሻራ ያኖረ…

አንተነህ ደግፌ ደጀኔ

ጋዜጠኛ፣ የሚዲያ፣ ኮሙኒኬሽን ባለሙያና የሁነት አዘጋጅ  አንተነህ ደግፌ በሚድያ እና ኮሚኒኬሽን ዘርፍ የራሱን አሻራ ያኖረ ነው፡፡  መዝገበ -አእምሮ…

ጌጡ ተመስገን

ባለ ንሥር ዓይኑ ጋዜጠኛ” ተወዳጅ ሚድያ እና ኮሚኒኬሽን ሐምሌ 30 2014 ዓ.ም አሳትሞ ባስመረቀው “መዝገበ- አእምሮ…

ዮናስ አብርሀም

ፀሀፈ ተውኔት፤ ገጣሚ ፤ ደራሲና ጋዜጠኛ ተወዳጅ ሚድያ እና ኮሚኒኬሽን፣ በቅርቡ መዝገበ-አእምሮ / ኢንሳይክሎፒዲያ / በሚል…