ነጋሽ መሐመድ ይገዙ

ኃላፊነት የሚሰማው ምርጥ ጋዜጠኛ ነጋሽ መሐመድ ይገዙ ሐምሌ  16፣ 1958 አልዩ አምባ ተወለደ።ጋዜጠኛ እና አሰራጭ (ብሮድካስተር) ነዉ።በ1981…

ሮማን ተገኝ ገብሬ

የቲቪ ሰብእና የተላበሰችው ሮማን ተወዳጅ ሚድያ እና ኮሚኒኬሽን ዛሬ አንድ ሰው ይዞላችሁ መጣ፡፡ ሮማን ተገኝ በኢቲቪ…

አንተነህ መርዕድ እምሩ

የጦቢያ ዋና አዘጋጅ አንተነህ መርእድ ተወዳጅ  ሚድያ ታሪኩን የሚያቀርብላችሁ ሰው ጋዜጠኛ አንተነህ መርእድ እምሩ ይባላል፡፡ በጦቢያ መጽሄት…

 ንጉሴ ተፈራ / ዶክተር/

50 አመት በትጋት ተወዳጅ ሚድያ እና ኮሚኒኬሽን ለሀገር ውለታ የዋሉ ሰዎችን ታሪክ በዚህ የዊኪፒዲያ ገጽ ሲያወጣ…

ታምራት አሰፋ ዓለማየሁ

ሁለገቡ ታምራት አሰፋ ተወዳጅ ሚድያ እና ኮሚኒኬሽን ባለሙያዎች ህይወታቸው ካለፈ በኋላ እንዳይዘነጉ የመሰነድ ስራዎችን እያከናወነ ይገነኛል፡፡…

 ሀሊማ ዑስማን

የአፋን ኦሮሞ ምርጥ ሴት ጋዜጠኛ ሀሊማ በአፋን ኦሮሞ ጋዜጠኝነት ውስጥ ከ30 አመት በላይ የሰራች፤ በመዝናኛ እና…

ሙሉጌታ ሉሌ  ደስታ

ያልተዘመረለት ጋሽ ሙሉጌታ ሉሌ  ክፍል አንድ  ተወዳጅ ሚድያ እና ኮሚኒኬሽን ዛሬ ወደ ሙሉጌታ ሉሌ ታሪክ ዘልቋል፡፡ ያልተዳሰሱ  ታሪኮች…

አማረ አረጋዊ ወልደኪዳን 

 የሪፖርተር ጋዜጣ ባለቤት አቶ አማረ አረጋዊ ፤  ብዙ አልተነገረለትም፡፡ ብዙ ግን ሰርቷል፡፡ ስራዬ ይናገር ብሎ ስለሚያምን…

ዮሀንስ አያሌው     

 ልጅነት ዮሐንስ አያሌው ቢሻው በ1969 ነበር የተወለደው፡፡  ብዙዎች የሚያውቁት ጆኒ አያሌው በሚለው ስሙ ሲሆን  በቶሮንቶ ካናዳ የሚኖር ጋዜጠኛ…

ዝናሽ ማሞ አብዲ

ዝናሽ ማሞ ፣ በኢትዮጵያ ሬድዮ በእሁድ ጠዋት ፕሮግራም ከ1979 ጀምሮ በመስራት ትታወቃለች፡፡ በኢትዮጵያ ሬድዮ ለ 16…