ህብረት ኢንሹራንስ አክሲዮን ማህበር ተወዳጅ ሚድያና ኮሚኒኬሽን በቅርቡ በአማርኛ እና በእንግሊዝኛ የሚያሳትመውን የጸሀፌ-ትእዛዝ አክሊሉ ሀብተወልድን የዲቪዲ ዘጋቢ ፊልም አንደኛ ደረጃ ስፖንሰር መሆኑን ይገልጻል፡፡