አንድን ታሪክ ተአማኒ የሚያደርገው በጉዳዩ ላይ የድምፅ ፣የምስል፣የቪዲዮ እና የሰነዶች ማረጋገጫ ሲኖር ነው። እኛም ልዩ ልዩ ሰነዶችን ከአጭር መግለጫ ጋር እናቀርባለን ።አዳዲስ መረጃዎችን ያገኛሉ ።
አሁን ከዚህ በታች ፖስት ተደርጎ የምታዩት ሰነድ 30 ዓመት ወደ ኋላ ይወስደናል ። በ 1985 የኤርትራ ሪፈረንደም በተካሄደ ጊዜ ለሚድያ ሰዎች እና በሚድያ ውስጥ ለሚሠሩ የአስተዳደር ሰዎች የተከፈለ አበል ምን ያህል እንደሆነ እናያለን ።
From one of our documents
What makes a story trustworthy is when there is audio, picture, video and document proofs on the case. We will also present different documents with brief press release. You will get updated information.
The document posted below takes us back 30 years. We will see how much allowance was paid to media people and those who work in media during the Eritrea referendum in 1985.