‹‹ማክበር መሠልጠን ነው››ለ22ኛ ዓመት እንድንደርስ የረዱንና የሚከበሩ ሥልጡኖች፡-

የመጀመሪያው የተወዳጅ  ዋና አዘጋጅ፡- ናይእግዚ ኅሩይ
ታምራት ኀይሉ (አማካሪ)
የመጀመሪያዋ የሽያጭ ክፍል ኀላፊ፡- ቅድስት ደበበ
የመጀመሪያዎቹ  የጋዜጣዋ ግራፊክስ  ዲዛይነሮች፡- ራሔል ዘውዱና
ሚካኤል ሕዝቅኤል
ካርቱኒስት፡- ሮማን ታደሰ

ዳግም ጎበና
‹ዜድ ሴክሬተሪያል ሰርቪስ›
በፍቃዱ ሞረዳ
የሴልስ ባለሙያዎች፡-
ሲሳይ ታደሰ
ራሔል አንዳርጌ
ቲግሮ ቲንተሞ
እታፈራሁ አበበ
ቢንያም ዋሲሁን (አማካሪ)
ብሩክ ፈለቀ
ፌሩዝ ሁሴን
‹ድሬ ቲዩብ› ሚድያ (ቢንያም ነገሡና ተሾመ ታደሰ)
‹የኛ ፕሬስ› ጋዜጣ
‹ሪቾ ስማርት የወንዶች ፀጕር ቤት›

‹ታሪክን በሲዲ› ከተጀመረ በኋላ፡-

አቶ ዐምዴ አካለወርቅ (በማበርታት)
ዶክተር ጌታቸው ተድላ (በማበርታት)
የደበበ ሰይፉ ቤተሰቦች
አቶ ሰሎሞን ተሾመ (በማበርታት)
ዮዲት አምሃ አበራ (በማበርታት
ካቢው መኰንን ሸገኔ (በማበርታት)
ብሩህ ያየህይራድ (በማበርታት)
‹የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቴአትር›
‹ጐተ ኢንስቲትዩት› (ወይዘሮ ተናኘ)
ተፈሪ ዓለሙ
ወይዘሮ ብርሃኔ አስፋው
ኢንጂነር ተረፈ ራስወርቅ (ነፍሳቸውን በገነት ያኑር)
ጥበቡ በለጠ (ዋና አማካሪና የቦርድ አባል)
ቤርሳቤህ ጌቴ (አዘጋጅ፣ የይዘት አማካሪና ምክትል)
ዐይናለም ሀድራ (አዘጋጅና የይዘት አማካሪ)
ዘሪሁን አሰፋ (የ‹ተወዳጅ› ሎጎ ነዳፊና ዋና ግራፊክ ዲዛይነር)
በላይ እለፋቸው (ቪድዮና ኤዲቲንግ)
ሳምራዊት ተወልደ (አዘጋጅ)
በእምነት ዘላለም (አዘጋጅ)
ቅድስት ወልዴ (አዘጋጅ)
አቤል እንደዐቅሙ (አዘጋጅ)
አማረ ደገፋው (አዘጋጅ)
ባንቺአየሁ አሰፋ (አዘጋጅ)
አንተነህ ደግፌ (አማካሪና መድረክ መሪ)
ሮማን ተገኝ (አማካሪና መድረክ መሪ)
ዐቢይ ተመስገን ውበቱ (ካሜራ)
ኢሳይያስ ዐሥራት (አዘጋጅና ተራኪ)
ጌጡ ተመስገን
ሐረገወይን አሰፋ
‹ሱፐርሻይን› የሲዲ ማምረቻ
‹ስሙ› ኦድዮ ቡክስ
አንተነህ ዘለቀ (ካሜራና ቪድዮ)
ሀሰን አብራር (አዘጋጅ)
ሜሮን ንጉሥ (አዘጋጅ)
ሲሳይ ገብረማርያም (ትርጕም ክፍል)
ዐዲስ ዓለም ሙላቱ (እንግሊዝኛ ዲፓርትመንት)
ዘቢብ ሁሴን (አዘጋጅ)
ታምሩ ከፈለኝ (አዘጋጅ)
ጅላሉ አወል (ትረካ ዲፓርትመንት)

ከሚድያዎች በዘገባ በኩል፡-

‹ጌጡ ተመስገን› ሚድያ
‹አሐዱ› ሬድዮ
‹ሸገር› ሬድዮ (‹‹አደረች አራዳ››)
‘ብስራት’ ሬድዮ 101.1(አሻም ፕሮግራም )
‹ኢቢሲ› (‹‹መዝናኛ››)
‹ኢቢኤስ› (“ትዝታችን በኢቢኤስ” እና “ቅዳሜ ከሰዓት”
‹ፋና› ቲቪና ሬድዮ
‹አማራ› ቲቪ
‹ኤስቢኤስ› ሬድዮ (አውስትራሊያ)
‹አዲስ ዘመን› ጋዜጣ
‹ኢትዮጵያ ሬድዮ›
‹ኤፍኤም ዐዲስ 97.1›
‹አሻም› ቲቪ
‹ናሁ› ቲቪ
‹ሀገሬ› ቲቪ
‹አርትስ› ቲቪ
‹ጀርመን ድምፅ›
‹የአሜሪካ ድምፅ›
‹ኢትዮ ኤፍ ኤም 107.8›
‹ሀራምቤ› ሬድዮ
‹መናኸሪያ› ሬድዮ
‹ዐዲስ ቅኝት› (ካናዳ)
‹ምን ጊዜም› ሚድያ
‹ሪፖርተር› ጋዜጣ – ዐማርኛ
‘The Reporter’ (English)
‹ቁም ነገር› መጽሔት
‹ግዮን› መጽሔት (ፍቃዱ ማኅተመ ወርቅ)
‹ካፒታል› ጋዜጣ (ትዕግሥት ይልማ)
‹ዘነበ ወላ› ዩቲዩብ
‹ምንይሉ› ፖድካስት
‹ቢኒ ምዕራፍ› ዩቲዩብ
‹ቻናል አንድ› (ትዕግሥት በጋሻው)
‹ኤንቢሲ› (የእሁድ መዝናኛ)
‹አል ዐይን› – ዐማርኛ

መጽሐፍ ከተጀመረ በኋላ፡-

20 የቦርድ አባላት በአንድነት
የ‹‹መዝገበ አእምሮ›› የስያሜ አማካሪዎች
የሀብከ ብርሃኔ ጥላሁን(አርታኢ እና ደራሲ)
አስራት ከበደ (አርታኢ)
ሂላሪያ ተስፋዬ
ተስፋዬ ማሞ
ሐና ምንዳሁን
‹ፓፓራዚ› ማስታወቂያ
ታደሰ ማሞ
ቴዎድሮስ ይልማ መንግሥቱ (በማበርታት)
ዘካርያስ ብርሃኑ (አማካሪ)
ጸጋ በላይ (እንግሊዝኛ ዲፓርትመንት)
አብርሃም ፀሓዬ (በማበርታት)
አቶ ሺበሺ ለማ
ጋዜጠኛ ታዬ በላቸው
ፋሲል  ኀይሌ (አትላንታ)
ዳዊት ከበደ ወዬሳ (ነፍሱን ይማር)
ተክሌ አየለ (አትላንታ)
ማርታ ሙላት (ካናዳ)
አንተነህ መርዕድ (ካናዳ)
ዲጄ ፋትሱ (ዋሺንግተን)
ፕሮፌሰር ሞገስ አየለ
ቃልኪዳን ኀይሉ (አማካሪ)
አገኘሁ አዳነድልነሳሁ
ሔኖክ ሥዩም(የቦርድ አባል)
‹አብርሆት› ቤተ መጻሕፍት
‹ወመዘክር› ቤተ መዛግብት እና ቤተመፃህፍት አገልግሎት
‹በቤተ መንግሥት የጽሕፈት ሚ/ር ቤተ መጻሕፍት›
‹አአዩ ጥናትና ምርምር ተቋም›
ዲያቆን ፍሬው ሰይፉ (አርኣያ ሰው ሽልማት)
‹ጷጕሜን ሽልማት› (ሎስ አንጀለስ)
ጃፋር የመፅሀፍ መደብር

ሲዲና መጽሐፎችን ስፖንሰር በማድረግ፡-

‹ሕብረት ኢንሹራንስ›
ወሰን ተሾመ የህግ ማማከር
‘ኔክስት ዲዛይን ፋሽን’
‹አቢሲኒያ› ባንክ
‹ኖህ› ሪል ስቴት
‹ዋልታ› ሚድያ
‹ኢቢኤስ› ቲቪ
‹አልጃፍ› ዲኮር
‹ስሙ› ኦድዮ ቡክ
‹የኢትዮጵያ ልጆች ቲቪ›
‹ዳሸን› ባንክ
‹የኢትዮጵያ አእምሯዊ ንብረት›
‹ታሜሶል› ኮምዩኒኬሽን
‹ቶቶት› የባህል ምግብ
‹ዓለምፀሓይ ሹሩባ›
ኹሉም የ‹‹መዝገበ አእምሮ›› የሕይወት ታሪክ አዘጋጆች

ሁነትን በተመለከተ፡-

ዐቢዩ ግርማ ላቀው
እሴተ ፍቃዱ
የ‹ብሔራዊ ቴአትር› ኹሉም የመድረክ ባለሙያዎች
የ‹ሳይንስ ሙዚየም› ኹሉም የሥራ ኀላፊዎች
የ‹አገር ፍቅር› የመድረክ ባለሙያዎች

በማኅበራዊ ድረ ገጽ በማበረታታት ለምትጽፉልን፣ ደንበኛ ኹናችኹ መጽሐፍና ሲዲ በማሠራት ከጐናችን ለቆማችሁ ኹሉ ምስጋናችን ይድረስ። እንዲሁም፣ ኹነት ስናዘጋጅና ሚድያዎችን ስናስተባብር ያገዛችኹንን ኹሉ ከልብ እናመሰግናለን።ሰው አንድ ቦታ የሚደርሰው ሌሎች ከጎኑ፣ከጀርባው ሲቆሙ እና ሸክሙን ሲያቀሉለት ነው። ይህም በእግዚአብሔር ዐይን ቀላል ነው። ሰውነትን አስቀድማችሁ የረዳችሁን ኹሉ በድጋሚ ምሥጋናችን ይድረሳችሁ።

የተወዳጅ 22 ዕውነታዎች

1.በነፃ የምትሠራጭ ተወዳጅ ጋዜጣን ሲያሳትም መቆየቱ

2.በጋዜጣዋ ላይ የገበያ ማዕከሎች ያሉ ሱቆች ይተዋወቁ ነበር

3 1999 ላይ ስለ ኔትወርክ ማርኬቲንግ የሚያወራ መፅሐፍ ማሳተሙ

4.በ1996 አካፑልኮ ቤይ ፊልም አዘጋጅቶ እንዲታተም ማድረጉ
5.በ1999 ኢትዮቪዥን የችሎታ ማግኛ ት/ቤትን ማቋቋሙ
6.ከ1996-2006 ለልዩ ልዩ ሚድያዎች የማስታወቂያ ወኪል ሆኖ መሥራቱ

7.ከ2005 ጀምሮ  ለማህበራዊ ሚድያ ታሪክ ነክ ፅሁፎች ሲያቀርብ መቆየቱ

8.ከየኛ ፕሬስ ጋዜጣ ጋር በመሆን ታሪክ እና ፊልም ነክ ፅሁፎችን ማበርከቱ

9.በኔዘርላንድ እና በዱባይ ለሚገኙ ተቋማት የመፅሔት ሥራ መሥራቱ

10.ታሪክን በሲዲ የሚል ፕሮጀክት ቀርፆ 45 ሲዲ ማሳተሙ
11.tewedajemedia.com የሚለው ዌብ ሳይት ላይ የ500 ባለሙያዎችን ታሪክ መሰነዱ
12.tewedajemedia የፌስ ቡክ ገፅ ላይ ከታሪክ ጋር የተያያዙ ፅሁፎችን ለ7 ተከታታይ ዓመታት ማውጣቱ
13.የ21 ሰዎችን የሕይወት ታሪክ በመፅሐፍ አዘጋጅቶ ማውጣቱ

14.ከ2015 ጀምሮ የሁነትና የሚድያ ማስተባበር ተግባራትን ሲያከናውን ቆይቷል።

15.በአገር ውስጥና በውጭ ለሚገኙ የሽልማት ተቋማት የማማከርና የሕይወት ታሪክ ሥራዎችን መሥራት
16.ከሚድያ እና ታሪክ ስነዳ ጋር በተያያዘ ሥልጠና መስጠት

17.ለሚድያዎች የእቅድና የይዘት ሀሣቦችን መስጠት
18.tewedaje media tubeን ማስተዳደር
19.መፅሀፎችን ወደ ድምፅ የመቀየር ሥራ
20.የልጆች ኢንሳይክሎፒዲያ ዝግጅት
21.የመዝገበ አእምሮ መፅሀፍ ዝግጅት
22.የድምፅ የምስልና የሰነድ ማሰባሰብ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *