ታምራት አሰፋ ዓለማየሁ

ሁለገቡ ታምራት አሰፋ ተወዳጅ ሚድያ እና ኮሚኒኬሽን ባለሙያዎች ህይወታቸው ካለፈ በኋላ እንዳይዘነጉ የመሰነድ ስራዎችን እያከናወነ ይገነኛል፡፡…

 ሀሊማ ዑስማን

የአፋን ኦሮሞ ምርጥ ሴት ጋዜጠኛ ሀሊማ በአፋን ኦሮሞ ጋዜጠኝነት ውስጥ ከ30 አመት በላይ የሰራች፤ በመዝናኛ እና…

 ተስፋዬ ኃይሌ ስንቄ

በጎ አሳቢው  ኢትዮጵያዊ -ልጅ ተስፋዬ ኃይሌ ስንቄ ተወዳጅ ሚድያ እና ኮሚኒኬሽን ከዚህ ቀደም በጥበብ፤በመዝናኛ እና በመረጃ  ዘርፍ ላይ…

ሙሉጌታ ሉሌ  ደስታ

ያልተዘመረለት ጋሽ ሙሉጌታ ሉሌ  ክፍል አንድ  ተወዳጅ ሚድያ እና ኮሚኒኬሽን ዛሬ ወደ ሙሉጌታ ሉሌ ታሪክ ዘልቋል፡፡ ያልተዳሰሱ  ታሪኮች…

አማረ አረጋዊ ወልደኪዳን 

 የሪፖርተር ጋዜጣ ባለቤት አቶ አማረ አረጋዊ ፤  ብዙ አልተነገረለትም፡፡ ብዙ ግን ሰርቷል፡፡ ስራዬ ይናገር ብሎ ስለሚያምን…

ዮሀንስ አያሌው     

 ልጅነት ዮሐንስ አያሌው ቢሻው በ1969 ነበር የተወለደው፡፡  ብዙዎች የሚያውቁት ጆኒ አያሌው በሚለው ስሙ ሲሆን  በቶሮንቶ ካናዳ የሚኖር ጋዜጠኛ…

ዝናሽ ማሞ አብዲ

ዝናሽ ማሞ ፣ በኢትዮጵያ ሬድዮ በእሁድ ጠዋት ፕሮግራም ከ1979 ጀምሮ በመስራት ትታወቃለች፡፡ በኢትዮጵያ ሬድዮ ለ 16…

ካሣ አያሌው ካሣ

የተጓዥ ነቃሹ ካሳ  ካሳ አያሌው ካሳ  ፣በተጓዥ ነቃሽ ፕሮግራሙ ስም ያተረፈ ጋዜጠኛ ነው፡፡ ለሙያው የተፈጠረ ነው፡፡ ሙያውን…

ትዕግስት በጋሻው ተሊላ 

በግብርና ትምህርት ክፍል ብመደብም ጋዜጠኛ እንደምሆን እርግጠኛ ነበርኩ ትዕግስት በጋሻው ትእግስት በታዛ ፕሮግራሟ ትታወቃለች፡፡ በ90 ደቂቃ…

እሌኒ መኩሪያ ወልደስላሴ 

የመጀመሪያዋ ሴት ቲቪ አቅራቢ ወይዘሮ እሌኒ መኩሪያ በ1934 አመተ ምህረት ከአባታቸው ከአቶ መኩሪያ ወልደስላሴ እና ከእናታቸው…