ለአራት ኪሎ አድናቂዎች ብቻ የተጻፈ ከዕዝራ እጅጉ

አራት ኪሎ 1996 እና 1997

ምስሉን ልብ ብላችሁ ተመልከቱ ፤፤ አራት ኪሎ ፓርላማው አካባቢ ከዛሬ 50 አመት አስቀድሞ ይህን ትመስል ነበር ፤፤ ምናልባት ፎቶ አንሺው ከወደ ትምህርት ሚኒስቴር ጋር ሁኖ ሳያነሳው አይቀርም ፤፤ ልብ ካላችሁ የፓርላማው ሰአት ከእነ ባንዴራው በጉልህ ይታያል፤፤ ወዲያ ማዶ ደግሞ ቤተ መንግስቱ ከፍ ብሎ ይታያል ፤፤ ከአስፓልቱ መሃል በወጉ የተከረከሙ ዛፎች እጅብ ብለው ይታያሉ ፤፤

ይህን አካባቢ በ 1996 እና በ 1997 በሚገባ አውቀዋለሁ ፤፤ ብዙ ትዝታዎችም አሉኝ ፤፤ የድሮውን ምስል ስመለከት ብዙ ሃሳቦች ወደ ውስጤ ተመላለሱ ፤፤ ስለ እነዚህ ሃሳቦች አንድ ቀን መጨዋወታችን የማይቀር ነው ፤፤ የዛን ጊዜዋ አራት ኪሎ ጽድት ያሉ ዛፎች ነበሩዋት ፤፤ መሬቱም ንጹህ ነበር ፤፤ በምስሉ ላይ አንዲት ቮልስ ዋገን ወደ አራት ኪሎ እያቀናች ነው ፤፤ ልብ ካሉ ሌሎች መኪኖችም አሉ ፤፤

በእኔ እይታ የድሮዋ አራት ኪሎ ለአሁኒቱ አራት ኪሎ መሰረት ናት ፤፤ ታዳጊና ትኩስ የነበረችው አራት ኪሎ ከ 50 አመት በፊት እንዲህ ነበረች ፤፤ ዘመናዊትዋ አራት ኪሎ ደግሞ በእድገት ግስጋሴ ላይ ሆና ፍጥነትን ጨምራለች ፤፤ ልጅነት ከሌለ ትልቅነት ወይም ለአቅመ አዋቂነት የለም ፤፤ ይህን አባባል የምታወራው አራት ኪሎ ምስሌን እንኩ ስትል ግብዣዋን አቅርባለች ፤፤

ይህቺ አካባቢ አራት ኪሎ ተብላ ከመሰየሟ በፊት ሁለት ጥንታዊ መጠሪያዎች እንደነበሯት ታሪካዊ መረጃዎች ይመስክራሉ ። በአጤ ምንሊክ ዘመን ሐውልቱ ከአለበት እስከ ምንሊክ ቤተመንግስት ድረስ በስተቀኝ የተንጣለለው መስክ ላይ በዕለተ ሐሙስ ብቻ ተሰይማ የምትውል ሐሙስ ገበያ የምትባል ጉልት ነበረች፤፤ እንዲሁም ይህ አካባቢ ለግብር ወይም ለተለያዩ ጉዳዮች ወደ ቤተመንግስት የሚመጡ መኳንንት ፈረሳቸውን እና በቆሎአቸውን የሚያስሩበት ቦታ ስለነበር “ፈረስ ማሰሪያ” ተብሎ ይታወቅ ነበር።

በጥሊያን ወረራ ዘመን ደግሞ መጠሪያ ስሟ ተቀይሮ ጥሊያኖች የአራትኪሎን አካባቢ በተለየ ሀውልቱ የሚገኝበትን ስፍራ “Cinque Maggio” ብለው ሰይመውት በየአመቱ ኢትዮጲያን ምድር የገቡበትን ዕለት 5th May 1936 በደመቀ ሁኔታ ያክብሩበት እንደነበረ በታሪክ ተጽፎአል። “Cinque Maggio” ትርጉሙ 5th May (ግንቦት 5) ማለት ነው።

የሚገርመው ግን በጦርነት ተሸንፈው ኢትዮጲያን የለቀቁት ልክ በተቀጣጠሩበት 5ኛ አመት በምዕራባውያን ዕለት አቆጣጠር 5th may 1941 ነው። ጥሊያኖች ለቀው ሲወጡ በዚህ አካባቢ በተሰሩ አራት መስቀለኛ መንገዶች ምክንያት አካባቢው አራት ኪሎ ተብሎ እንደገና ተሰየመ።

Look at the picture carefully; Arat kilo around the parliament looked like this 50 years ago; maybe the photographer was with the minister of education and took it; if you have attention you can see the parliament clock from the flag; and on the other side you can see the palace high; trees surrounded by the asphalt They look like hyenas.

I know this place well in 1996 and 1997; I have a lot of memories; When I look at the old picture, many thoughts ran into me; It is inevitable that we will talk about these ideas one day; at that time there were four kilos of clean trees; the land was clean; in the picture there was a Volkswagen. It is heading towards Arat Kilo. If there is a heart, there are other cars.

In my view, the old Arat Kilo is the base for the present Arat Kilo; the young and fresh Arat Kilo was like this 50 years ago; the modern Arat Kilo has increased its speed by being on the progress of development;; if there is no childhood, there is no adulthood or knowledge;; you are talking about this saying, Arat Kilo even when you refer to my image. She has offered her invitation ;

Historical evidence shows that this area had two ancient names before it was named Arat Kilo. During the time of Atte Menelik, there was a place called “Hamus Gebeya” on the field that was hanged on the right side of Menelik’s palace. This area was known as “horse tie” as it was a place where people who came to the palace for tax or other issues tied their horses and corn.

It is written in history that during the Italian invasion, the Italians around Aratkilo celebrated the place where the statue is found “Cinque Maggio” every year on 5th May 1936. “Cinque Maggio” means 5th May.

What is surprising is that they lost the war and left Ethiopia in the 5th year of their control in western calendar 5th may 1941 The area was renamed Arat Kilo because of the four crossroads built in this area when the Italians left.