አራተኛው “ቴአትር እና ቴሌቪዥን” ፌስቲቫለ ቅዳሜና እሁድ ሊካሄድ ነው

የኢትዮጵያ ቴአትር ባለሞያዎች ማህበር ከአዲሰ አበባ አስተዳደር ባህል፤ኪነጥበብና ቱሪዝም ቢሮ ከኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን ከቢኘላስ ጋር በመተባበር ያዘጋጅቱ አራተኛው “ቴአትር እና ቴሌቪዥን “ፌስቲቫል ቅዳሜና እሁድ ይካሄዳል።

በዚህ ሳምንት መጨረሻ ጥቅምት 24 እና 25 በሚካሄደው መሰናዶ “የአዛውንቶች ክበብ” እና “የሁለት ክፍል ግብዣ” ሁለት የተመረጡ ተውኔቶች ይቀርባሉ።

ዝግጅቱም ቦሌ በሚገኘው ፍሬንድሺፕ ሆቴል እና ሸጎሌ ባለው አዲሱ የኢቢሲ ሚዲያ ኮምፕሌክስ ውስጥ ይካሄዳል።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *